Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 28-02-2015 እስከ 3-03-2015               አስቸኳይ ክፉት የስራ ቅጥር ማ | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

ቀን 28-02-2015 እስከ 3-03-2015   
       
   አስቸኳይ ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ

COMPANY:PURE INDUSTRIAL PLC
ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ድርጅት

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title :ማርኬተር ኦል ሴልስ/Marketing Sales/እና
ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም  ተጨማሪ የስራ እድሎች አወዳድሮ ና አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል::

Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ተጨማሪ የግል ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

 በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 28/02/2015 አ.ም እስከ 03/03/2015 አ.ም ድረስ  6 ተከታታይ የስራ ቀናት የሥራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒ በመያዝ

የዋስትና (600) ብር የዋስትና ይህም ለሚወስዷቸው ማሰያ ሳንፕል ምርቶች እቃዋች እንደ ማስያዛ  ( ጋራንቲ) ተመላሽ የሚሆን ይዞ በአካል በመገኝት ኤች አር ቢሮ (የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ሎጀስቲክ ክፉል) ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ልምድ  አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው::

ስልጠናው በተመለከ ለ አንድቀን ለ 2:00 ያክል በድርጅቱ ማርኬተር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ስለ ስራ አተገባበር ና አሰራር በተመለከተ  ይሆናል
የስራ አፈፃፀም ታይቶ ተከታታይ የተግባር ስልጠና ይኖራል

የትምህርት ደረጃ:- ማንበብና መፃፉ የሚችሉ  በማንኛውም ዘርፍ

ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል በላይ።

ደመወዝ:- ማርኬተር ኦል ሴልስ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
 
ወኪል አከፉፉይ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን  እንሰጣለን።
                   
አድራሻ ፡- መገናኛ ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት እሙ ሽሮ የሚል ባነር ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድም በመምጣት ያመልክቱ ና ስራ ይጀምሩ ።

ለበለጠ መረጃ

ስልክ     0903916610
          
            0903916636