Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ፦ - በኮምፒውተር ሳይን | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

#ጥቆማ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ፦

- በኮምፒውተር ሳይንስ፣
- ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣
- ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣
- ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ተማሪዎች #በልዩ_ሁኔታ የስራ ቅጥር ለመፈፀም ማስታወቂያ አውጥቷል።

በሶፍትዌር ልማት ላይ ልዩ ተሰጥኦ ወይም አቅም ያላቸሁ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን መሰረታዊ መረጃችሁን የያዘ ሲቪ (CV) ከሁለት /2/ ገፅ ያልበለጠ እስከ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ/ም እንድታያይዙ ተቋሙ ጠይቋል።

https://www.insa.gov.et/web/guest/vacancy

@tikvahethmagazine