Addis Ababa City Administration Revenue Office የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ጽ/ቤት በዳታ ኢንኮደር እና በሴክሬታሪ የስራ መደብ በድምሩ 25 ባለሙያዎችን መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 1. ዳታ ኢንኮደር ፡ ብዛት 10 2. ሴክሬታሪ ፡ ብዛት 15 ምዝገባው የሚጠናቀቅበት ቀን፡ እ.አ.አ April 13, 2023 ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ዝርዝር መረጃውን ማዬት ይችላሉ How to Apply https://shegerjobs.net/job/addis-ababa-city-administration-revenue-office/ Share for your friends https://t.me/shegarjob 680 views15:16