Get Mystery Box with random crypto!

#አስቸኳይ_የስራ_ማስታወቂያ #0_ዓመት #ሆቴል #ሰርተፍኬት ቶንግዳ ሆቴል TONG DA HOT | Ethiopia Job Vacancy

#አስቸኳይ_የስራ_ማስታወቂያ #0_ዓመት #ሆቴል #ሰርተፍኬት

ቶንግዳ ሆቴል
TONG DA HOTEL

#House_Keeping_Supervisor
በሆቴልና ቱሪዝም ወይም ተያያዥ የስራ ልምድ ያለው - 1 ዓመት የስራ ልምድ
ፆታ: ሴት
ብዛት: 3
----------------
#አስተናጋጅ(Tea Waiter & Waiter)
Grade 12 Complete (12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች) - 1 ዓመት የስራ ልምድ
ፆታ: ሴት
ብዛት: 10
----------------
#ሪሰፕሽኒስት(Receptionist)
በሆቴልና ቱሪዝም ወይም ተያያዥ የስራ ልምድ ያለው - 1 ዓመት የስራ ልምድ
ፆታ: ሴት
ብዛት: 5
----------------
#F&B Supervisor
በሆቴልና ቱሪዝም ወይም ተያያዥ የስራ ልምድ ያለው - 1 ዓመት የስራ ልምድ
ፆታ: ሴት/ወንድ
ብዛት: 4
----------------
#Reception_Leader
በሆቴልና ቱሪዝም ወይም ተያያዥ የስራ ልምድ ያለው - 1 ዓመት የስራ ልምድ
ፆታ: ሴት
ብዛት:2

ቶንግዳ ሆቴል (ባለ 4 ኮከብ ሆቴል)
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
ከ19/04/2013 ጀምሮ ማመልከት ይቻላል።
የምዝገባ ቦታ: የሰው ሀይል አስተዳደር ቤዝመት ሁለት ላይ
አድራሻ: ቦሌ ሩዋንዳ ጃፓን ኤምባሲ የቻይኖች ገበያው ውስጥ

  0116159888

  0940127803

Join us on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629