Get Mystery Box with random crypto!

#0-year #Graduate #Fresh #Level #የማምረቻ_መሣሪያዎች_የጥገና_ባለሙያ /ኤሌ | Ethiopia Job Vacancy

#0-year #Graduate #Fresh #Level

#የማምረቻ_መሣሪያዎች_የጥገና_ባለሙያ /ኤሌክትሮኒክስ/
Chemical Industry Cooperation
     Muger Cement Factory
በኤሌክትሮኒክስ - ሌቭል 4(0 ዓመት)፤3(2ዓመት)፣2(4 ዓመት)፣1(6 ዓመት)
- የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት
ልዩ ጥቅም፡ የመኖሪያ ቤት፣ የኢንሹራንስ ሽፋን፣ የህክምና አገልግሎት
የሥራ ቦታ፡ ሙገር
Deadline: 01-Feb-23
አዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን ወይም
ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
ፖ.ሳ.ቁ. 5782 
አዲስ አበባ,
30749 ሙገር ወይም
ኢ-ሜይል፡ info@mughercement.com.et

011-237-90-15/0114403260

Join on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629