Get Mystery Box with random crypto!

#0-year #Graduate #Fresh #የአካባቢ_ጥበቃ_ባለሙያ Chemical Industr | Ethiopia Job Vacancy

#0-year #Graduate #Fresh

#የአካባቢ_ጥበቃ_ባለሙያ
Chemical Industry Cooperation
Muger Cement Factory
የአካባቢ ጥበቃ ሳይንስ፣ዕፅዋት ሳይንስ - ማስተርስ፣ ቢኤስሲ 0/2 ዓመት የሥራ ልምድ
ልዩ ጥቅም፡- የመኖሪያ ቤት፣ የኢንሹራንስ ሽፋን፣ የህክምና አገልግሎት
የሥራ ቦታ፡ ሙገር
Deadline: 01-Feb-23
አዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን ወይም
ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
ፖ.ሳ.ቁ. 5782 
አዲስ አበባ,
30749 ሙገር ወይም
ኢ-ሜይል፡ info@mughercement.com.et

011-237-90-15/0114403260

Join on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629