ቀን 4/05/2015 ዛሬ የወጣ ሥራ አስቸኳይ የሥራ ቅጥር በ ማንኛውም ፊልድ በ 0አመት ብቻ Job Title : ሽያጭ/Sales/, Marketer እና ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/ Company: E.F trading company Job Type: በቋሚነት Description: E.F trading company ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ በሽያጭ ሥራ ሰራተኞችን አሰልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።በመሆኑም ብቁ የሆናችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ልምድ አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን የሥራ ስልጠና መከታተል በቂ ነው። የትምህርት ደረጃ:- ከ 8ኛ ክፍል በላይ ደመወዝ:- ከ 5,000 -10,000 የትራንስፖርት አበል እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖረዋል። ፆታ አይለይም ለምዝገባ ሲመጡ ድርጅቱ ለሚሰጠው የምዝገባ፣ የ 1ቀን ስልጠና ወጪ እና የማማከር አገልግሎት ወጪ በጠቅላላ 350 ብር እንዲሁም የትምህርት ማስረጂያችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ይዘው መተው መመዝገብ ይችላሉ። ማሳሰብያ:- ከዚህን በፊት በ online ለተመዘገባችሁ ተመዝጋቢዎች በሙሉ ቀጣይ ሳምንት ስለ ስራው ድርጅቱ ስልጠና ስለሚሰጥ(ስለሚጀምር) ከወዲሁ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን። የስራው ቦታ:- አዲስ አበባ እና ከ አዲስ አበባ ውጪ ክፈለ ሐገር ። አድራሻ ፡- መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ፊትለፊት ሚገኘው ህንፃ ላይ 4 ፎቅ ቢ.ቁ D3 ለበለጠ መረጂያ ስልክ 0975700702 0941440660 1.7K views04:04