#Fresh #0_year #Diploma #Degree #No_experience #ጀማሪ_ድራፍትስ_ፐርሰን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት በድራፍቲንግ ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ(0 ዓመት) ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የደረጃ 4 (2 ዓመት) /ደረጃ 3 (4 ዓመት) ሰርቲፍኬት COCና GE/ GAE (Graduate Engineer/ Graduate Associate Engineer) የሙያ ብቃት ማረጋገጫ Deadline: 7-Jan-23 የስራ ቦታ: አ/አበባ አድራሻ፡- ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሪላ ግቢ ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ 0118960629 Join on Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629 4.3K views15:18