Get Mystery Box with random crypto!

#Update ዲላ ዩኒቨርስቲም የምግብ በጀት እጥረት እንደገጠመው ገልጿል እንደ ሀገር ባጋጠመን | 🇪🇹ኢትዮ University

#Update

ዲላ ዩኒቨርስቲም የምግብ በጀት እጥረት እንደገጠመው ገልጿል

እንደ ሀገር ባጋጠመን የምግብ በጀት እጥረትና የምግብ ጥሬ ዕቃ ዋጋ በየቀኑ ከመጨመር ጋር በተያያዘ የተማሪዎች የምግብ በጀታቸው ሙሉ በሙሉ ካለቀ ወራት ያስቆጠረ ሲሆን ተቋሙ በሚያደርገው ድጎማ ተማሪዎቻችን ትምሀርታቸውን አቋርጠው እንዳይወጡ በተወሰነ ስቶራችን ውስጥ ባሉን የምግብ ጥሬ ዕቃዎች እና በአትክልት የምግብ አገልግሎት እየሰጠን እንደምንገኝ የሚታወቅ በመሆኑ በአስቸኳይ የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ አቅርቦ እንዲሟላልን የጠየቅን ስለሆነ በቀጣይ የአቅርቦት ሁኔታ እስከሚስተካከል #በትዕግስት እንድትጠባበቁ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡


ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝