Get Mystery Box with random crypto!

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰርቪስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 12 ሰዎች | 🇪🇹ኢትዮ University

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰርቪስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 12 ሰዎች ቆስለዋል።

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰርቪስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 12 ሰዎች መቁሰላቸውን ፋስት መረጃ ከዩኒቨርሲቲው ሰምቷል። በሳምንቱ መጨረሻ መርሃ ግብር አይራ ካምፓስ አስተምረው ሲመለሱ ሁለት መምህራኖች እና አንድ ሹፌር በመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝