Get Mystery Box with random crypto!

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከመጪው ሰኞ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሴ | 🇪🇹ኢትዮ University

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከመጪው ሰኞ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ የተቋሙ ሙስሊም ተማሪዎች የኢድ አል ፈጥር በዓል ሚያዚያ 1 ወይም 2/2016 ዓ.ም ሊሆን እንደሚችል በመግለፅ ቅሬታቸውን አድርሰውናል፡፡

በጉዳዩ ላይ ዩኒቨርሲቲውን ጠይቀናል፡፡ "በዓሉ በሚከበርበት ዕለት (ሚያዚያ 1 ወይም 2/2016 ዓ.ም) ትምህርት የሌለ በመሆኑ፣ ፈተናም #የማይሰጥ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝