Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ከአንድ ቤተሰብ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው፣ የገበሬ ልጆች ናቸው የተወለዱት በሆሮ ጉ | 🇪🇹ኢትዮ University

ዶክተር ከአንድ ቤተሰብ

የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው፣ የገበሬ ልጆች ናቸው የተወለዱት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሃባቦ ጉዱሩ ወረዳ ነው። የአቶ ሚሬሳ ልጆች አምስት ወንዶች እና ሁለት ሴቶች ሜዲስን ነው የተማሩት። አምስቱ በስራ ላይ ሲገኙ ሁለቱ በትምህርት ላይ ናቸው።

ሰባቱ የሚሬሳ ዶክተር ልጆች ባሻና ሚሬሳ፣ ሲሜራ ሚሬሳ፣ ገመቹ ሚሬሳ፣ ሸጊቱ ሚሬሳ፣ ፉፋ ሚሬሳ፣ ገለታ ሚሬሳ፣ ካዮ ሚሬሳ ይባላሉ።

#fastmereja
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝