Get Mystery Box with random crypto!

#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ ቦረና ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈል | 🇪🇹ኢትዮ University

#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

ቦረና ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 44
➤ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ
➤ የሥራ ልምድ፦ ከዜሮ ዓመት ጀምሮ
➤ የሥራ ቦታ፦ ቦረና ዩኒቨርሲቲ
➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ከዛሬ መጋቢት 18/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

የማመልከቻ አማራጮች፦

ቦረና ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ወይም አዲስ አበባ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ወኪል ቢሮ፣ አራት ኪሎ፣ የቀድሞው የጀርመን ባህል ኢንስቲትዩት ህንፃ ቢሮ ቁ. 15 የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒውን ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝