Get Mystery Box with random crypto!

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም አዲስ መደበኛና የሪሚዲያል ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገ | 🇪🇹ኢትዮ University

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም አዲስ መደበኛና የሪሚዲያል ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፉል የማለፉያ ውጤት ያስመዘገቡ አዲስ መደበኛና የሪሚዲያል ተማሪዎችን መጋቢት 16 እና 17 2016 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ የሚታወስ ነው።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝