Get Mystery Box with random crypto!

#HawassaUniversity በ2016 ዓ.ም ለስፔሻሊቲ ስልጠና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመ | 🇪🇹ኢትዮ University

#HawassaUniversity

በ2016 ዓ.ም ለስፔሻሊቲ ስልጠና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች ምዝገባ መጋቢት 18 እና 19/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ ለማድረግ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት በኢሜይል registrar@hu.edu.et ወይም በፖ.ሳ.ቁ. 05 አስቀድሞ ማስላክ ይጠበቅባችኋል።

የምዝገባ ቦታ፦
በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ

ተመዝጋቢዎች ከዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ሬጅስትራር እና ድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት “Admission” እና “Acceptance” ደብዳቤ መያዝ ይኖርባችሀኋል።

ማንኛውም ተመዝጋቢ አስቀድሞ ይሠራበት ከነበረ ተቋም ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

ኦረንቴሽን መጋቢት 20/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝