Get Mystery Box with random crypto!

#ክፍትየስራማስታወቂያ ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር | 🇪🇹ኢትዮ University

#ክፍትየስራማስታወቂያ

ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ ሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 23
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ 2ኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ
➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት

አመልካቾች ስትመዘገቡ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

በኢሜይል ለመመዝገብ፦ 𝘒𝘥𝘶𝘩𝘳𝘥@𝘬𝘥𝘶.𝘦𝘥𝘶.𝘦𝘵

ለተጨማሪ መረጃ፦ +251252401076

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝