Get Mystery Box with random crypto!

#AksumUniversity በ2016 ዓ.ም ለስፔሻሊቲ ስልጠና አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሬ | 🇪🇹ኢትዮ University

#AksumUniversity

በ2016 ዓ.ም ለስፔሻሊቲ ስልጠና አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች ምዝገባ መጋቢት 16 እና 17/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ሪፈራል ካምፓስ)

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝