Get Mystery Box with random crypto!

#CBE #WolloUniversity የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በምስሉ ስማቸው የተዘረዘሩትን የወሎ | 🇪🇹ኢትዮ University

#CBE #WolloUniversity

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በምስሉ ስማቸው የተዘረዘሩትን የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና የዩንቨርሲቲውን ማህበረሰብ በባንኩ ላይ አጋጥሞ የነበረውን የሲይስተም ብልሽት ምክንያት በማድረግ በሂሳባቸው ላይ የሌላቸውን ገንዘብ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወጪ ያደረጉና ያስተላለፉ ሰዎችን እስከ ነገ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርጉ አሳውቋል።

እስከተባለው ጊዜ ድረስ ገንዘቡን በማይመልሱ ግለሰቦች ላይ ከባንኩ በሚላከው ማስረጃ መሰረት ዩንቨርሲቲው ተገቢውን አስተዳደራዊ እርምጃ ባንኩ ደግሞ በወንጀል እና በፍትሐብሄር ህግ ተጠያቂ እንደሚያደርጉ በጥብቅ አሳስቧል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝