Get Mystery Box with random crypto!

#Update የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሴቻ ቅርንጫፍ እና በነጭ ሳር ቅር | 🇪🇹ኢትዮ University

#Update

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሴቻ ቅርንጫፍ እና በነጭ ሳር ቅርንጫፍ በሚገኙ የኤቲኣም ማሽኖች ገንዘብ ያወጡ ሰዎችን ዝርዝር ለጥፏል።

ባንኩ አያይዞም በግል ባንክ ኤቲኤም ማሽኖች ገንዘብ ወደ ቴሌብር አካውንት እና ወደ ግል ባንኮች ያስተላለፉ ሰዎችን ስም ዝርዝር እንደሚለጥፍ ገልፆ ስም ዝርዝር እስከሚለጠፍ ሳትጠብቀ ገንዘቡን #መልሱ ብሏል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝