Get Mystery Box with random crypto!

#Update ከትናንት ለሊት ጀምሮ የአንዳንድ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከንግድባንክ የሌላቸዉን ገንዘብ | 🇪🇹ኢትዮ University

#Update ከትናንት ለሊት ጀምሮ የአንዳንድ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከንግድባንክ የሌላቸዉን ገንዘብ ወስደዋል ከ100 ሺህ እስከ 435ሺ ብር ወደ ባንክ ሂሳባቸዉ ያስተላለፉ ተማሪዎች አሉ ተብሏል ከትናንት ለሊት ጀምሮ ተመሳሳይ መልዕክቶች እየደረሱኝ ነበር፣ መልዕክቶቹም "በርካታ ሰዎች፣ በተለይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከንግድ ባንክ ከኤቲኤም እና ከኦንላይን ትራንስፈር በነፃ ገንዘብ ወስደዋል ወይም ትራንስፈር…