Get Mystery Box with random crypto!

[Forwarded from Jerusalem Teshome] Mike Beyene: እባካችሁ ባታ | ሀይሌ ሞባይል እና ኮምፒተር ሽያጭና ጥገና

[Forwarded from Jerusalem Teshome]
Mike Beyene:


እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት


ስለዚህ ነገር አስብ

በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት ይሰማናል???

ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም ለማየት ግን ንቁ ነን

መፅሐፍ ቅዱስን ስናነብ ለምን ይደብረናል???

ሌላ መፃህፍትን ስናነብ ግን የሚያስደስተን

ስለ እግዚአብሔር የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ ለምን ቀለለብን???

ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው

ለምን የፀሎት ስፍራዎች አነሱ??

መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች ሲበዙ

የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን ???

ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ የሚከብደን???

ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ???

ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት ____ስለሆነ???

ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ

80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም

እግዚአብሔር አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን እክዳችኀለሁ

ልክ አንድ በር ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል

እግዚአብሔር ሁለት በር ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ...

እግዚአብሔር አይፎን ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!!

ፌስቡክ አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!!

ትዊተር ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!!

እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ
እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!!

ቴሌግራም ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!!

ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል

5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ
እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ

አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ

ሰይጣን :
ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል

እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት