Get Mystery Box with random crypto!

#የ2015 ትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር በአዲሱ የአጠቃላይ ትምህርት ስርዓተ-ትምህርት ሪፎ | @Ehio Student center

#የ2015 ትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር

በአዲሱ የአጠቃላይ ትምህርት ስርዓተ-ትምህርት ሪፎርም መሠረት በ2014 ዓ.ም በተመረጡ የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ የሙከራ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁት የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት ሙከራ ተካሂዶባቸው ወደ መሉ ትግበራ ለመግባት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የክልሉ/ከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮው፡

1) የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም መምህራንን በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በማስተዋወቅ አዲሱ ቀርዓተ-ትምህርት በ2015 ዓ.ም. ተግባራዊ እንዲደረግ እንዲሁም

2) በዚህ ሸኚ ደብዳቤ ተያይዞ በተላከው የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የ2015 ትምህርት በአግባቡ ተግባራዊ እንዲደረግ አሳስባለሁ፡፡ | ብርሃኑ ነጋ ( ፕሮፌሰር ) የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝