Get Mystery Box with random crypto!

ባልና ሚስት ተፋቱና ሚስት ድርሻዋን ከወሰደች በኋላ 'ሳቅ በሳቅ ሆቴል' የሚል ከፈተች። ይሄን ያ | Ethio sax ኢትዮ ሳክስ 😂

ባልና ሚስት ተፋቱና ሚስት ድርሻዋን ከወሰደች በኋላ "ሳቅ በሳቅ ሆቴል" የሚል ከፈተች።

ይሄን ያየ ባል ተበሳጨና ከፊት ለፊቷ ሄዶ ምን የሚል ሆቴል ቢከፍት ጥሩ ነዉ

"ጥርስሽ ይርገፍ ሆቴል"