Get Mystery Box with random crypto!

Ethiosat

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiosattv — Ethiosat E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiosattv — Ethiosat
የሰርጥ አድራሻ: @ethiosattv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.07K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian TV Platform

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-04-19 20:38:16
ደምበኞቻችን ለየት ያሉ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ HD ቻናሎቻችንን በጉጉት እንዲከታተሉ ያግዙን::

የእናንተ ታታሪነት አዲሱን የስርጭት ዘመን እውን ያደርገዋል።.
4.2K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-19 11:27:14
የብሮድካስተሮችን ድንቅ የሀገርኛ ይዘት ያላቸውን ኘሮግራሞች ከሁሉም ኢትዮጵያዊን ቤቶች ጋር እንድናገናኝ ይርዱን። በእርስዎ ቁርጠኝነት ይህን ማድረግ ይቻለናል።
3.6K views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 11:12:00
ኢትዮሳት ብሮድካስተሮች በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ተመልካቾች ጋር እንዲደርሱ ለማድረግ በቁርጠኛ ይሰራል፣ የእናንተ የባለሙያተኞች ድርሻ ሂደቱን ለኢትዮጵያውያን እንከን የለሽ ማድረግ ነው።
4.2K views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 11:00:28
100% ኢትዮጵያውያን ከኢትዮሳት ጋር ለማገናኘት በቁርጠኛ የሚሰራው የአሸናፊው ቡድን አባል ነዎት።
4.5K views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 17:01:35
ኢትዮሳት በቁርጠኝነት ሀገርኛ ይዘት ያለቸውን ፕሮግራሞች የሚያቀርብ ብቸኛው መድረክ ነው። ከ18000 ባለሞያተኞች አንዱ ይሁኑ።
4.5K views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-29 16:32:14
100% ኢትዮጵያዊያኖችን ከተመረጡ የቲቪ ቻናሎች ጋር ለማገናኘት ቆርጦ የሚሰራ ቡድን አባል በመሆናችሁ ትኮራላችሁ? ከኮሩ ያስቀምጡልን። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion
8.9K views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-25 15:14:34
ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ የሀገርኛ መዘናኛዎችን ለማድረስ ቆርጠን የተነሳን ሳተላይታ ነን፣ ይሄንን እውን ለማድረግ ሌሎች ወደ ኢትዮሳት እዲያዞሩ ያድርጉ። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion
7.7K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-23 12:05:38
የኢትዮሳት ቴክኒሻን ሆነው ሲመዘገቡ፣ 100% ኢትዮጵያን ቤቶችን ለማገናኘት ቆርጦ እሚሰራ ሳተላይት ጋር ነው የተመዘገቡት። ትክክለኛውን ምርጫ መርጠዋል። #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion
6.7K views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ