Get Mystery Box with random crypto!

ዋልያዎቹ በ ፊፋ ወርሐዊ ደረጃ ! የ ወርሀ ታህሳስ የ ፊፋ የወንዶች የአለም እግር ኳስ የደረጃ | ኢትዮ ፕሪሜር ሊግ

ዋልያዎቹ በ ፊፋ ወርሐዊ ደረጃ !

የ ወርሀ ታህሳስ የ ፊፋ የወንዶች የአለም እግር ኳስ የደረጃ ሰንጠረዥ ይፋ ሲደረግ ቤልጂየም ለአራተኛ ተከታታይ አመት ቦታዋን ሳታስነጥንቅ ቁጥር አንድ ሆና ተቀምጣለች ።

ከ አፍሪካ ሴኔጋል በግንባር ቀደምትነት ስትቀመጥ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ አለም 137ተኛ ደረጃን ይዛ ተቀምጣለች ።