Get Mystery Box with random crypto!

ጤናና እና ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ! ከቢኒያም ኪዳኔ ጋር የሚኖረንን የነገው ቆይታችን በ | Ethiopic Fonts

ጤናና እና ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ!

ከቢኒያም ኪዳኔ ጋር የሚኖረንን የነገው ቆይታችን በናንተው ጥቆማ መሠረት "የራስን ዘዴ ማበጀት / Creating Own style" በሚል ርዕስ፤ ከቢኒ ልምድ ብዙ የምንማርበት ማራኪ ጊዜ ይሆናል።

#ነገ/ ማክሰኞ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ!

በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/designweg በቀጥታ ሰጭት እናወጋለን!

#እንዳያመልጣችሁ፤ ካሌንደራችሁን ማርክ አድርጉት!

@Designweg