Get Mystery Box with random crypto!

ሰላምምም ሁላችሁም! በ12ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ይኩኖአምላክ አያሌው ጋር ተመሰልናል። | Ethiopic Fonts

ሰላምምም ሁላችሁም!

በ12ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ይኩኖአምላክ አያሌው ጋር ተመሰልናል።

ይኩን፤ Digital Creator እንዲሁም የግዕዝ Fonts መስራች ነው፤

በሚኖረን ቆይታ ስለ Artificial Intelligence  በተለይም በዲዛይን እና አርት ላይ እየፈጠረ ስላለው ተፅዕኖ እናወራለን።

ስለ ዲዛይን/አርት እና AI ያላችሁን ሃሳብ/ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!

#GetReadY