Get Mystery Box with random crypto!

. ይሄ ፎንት ዲዛይን ወግ @Designweg በየሳምንቱ ዘወትር ማክሰኞ 2:00 ሰዓት ላይ በዲዛይ | Ethiopic Fonts

.

ይሄ ፎንት ዲዛይን ወግ @Designweg በየሳምንቱ ዘወትር ማክሰኞ 2:00 ሰዓት ላይ በዲዛይንና አርት ኢንደስትሪ ሐሳቦች ዙሪያ በሚያስተላልፈው የኢንተርኔት ፖድካስት ቀጥታ ስርጭት ለተሳተፉ የተበረከተ ስጦታ ሲኾን አቤል ዳንኤል @bela_d ነው ያቀረበልን፡ ነገ (ማክሰኞ) 2:00 ሰዓት "ማራኪ የተጠቃሚ በይነገፅ ንድፍ የምንሠራበትን መንገድ (Ways to Great User Interfaces)" በሚል ርዕስ ከዕድሜዓለም ተድላ ጋር የሚደረገውን ውይይት እንድትከታተሉ ኢትHIOPIC FONTS ይጋብዛችኋል ።

.