Get Mystery Box with random crypto!

#Fresh #0_year #Diploma #Degree #No_experience #የጥሪ_ማዕከል_ሠራ | Ethiopia Job Vacancy

#Fresh #0_year #Diploma #Degree #No_experience

#የጥሪ_ማዕከል_ሠራተኛ
Hidasie Telecom Share Company
ኮሌጅ ዲፕሎማ በ10+3 ወይም በሌቭል 4 በIT ፣ በICT ፣በሴክሬታሪያል ሳይንስ ማኔጅመንት ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በ10+2 ወይም በሌቭል 3 በIT ፣ በICT ፣በሴክሬታሪያል ሳይንስ ማኔጅመንት ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች 2 ዓመት
ተጨማሪ ክህሎት ኦሮምኛ ወይም ትግረኛ ቋንቋ
ደመወዝ ብር 2,921   የትራንስፖርት አበል ብር 450
የሥራ ቦታ: ዋናው   መ/ቤት (አዲስ አበባ)
Deadline: 13-Jan-23
አድራሻ፡ መንማክ ሕንፃ፣ ጠመንጃ ያዥ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት በቶታል/በእምነት ባር እና ሬስቶራንት ገባ ብሎ ወይም
በኢ-ሜል jobs@hidasietele.com
0904168832

Join on Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087882147629