Get Mystery Box with random crypto!

*** የመጽሐፉ ርዕስ:- 'የገንዘቡ ባላደራ' ( financial stewardship) የአንድሪው | Ethiopian Visionary Churches Fellowship Official Page - የኢትዮጵያ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ይፋዊ ገጽ

***
የመጽሐፉ ርዕስ:- "የገንዘቡ ባላደራ" ( financial stewardship) የአንድሪው ውማክ መጽሐፍ ትርጉም በአማኑኤል ከተማ
የመጽሐፉ ጭብጥ:- ስለባላደራነት እና መሥጠት
የመጽሐፉ ዘውግ:- መጽሐፍ ቅዱሳዊ የክርስቲያን ሕይወት በገንዘብ
***
የገንዘብ ባላደራት (stewardship)
እራስህን እንደ እግዚአብሔር ሃብት ባለአደራ (stewardship) ማየት ወደ እውነተኛ የገንዘብ ነፃነት መግቢያ ብቸኛው መንገድ ነው ይላል።


ስለ ገንዘብ ያለ መረዳት (understanding)
እውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ብልጽግና ራስ ወዳድነት ሳይሆን ለሌሎች በረከት እንድንሆን ነው። ከዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮዎች የበለጠ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ገንዘብ ጉዳይ የሚነግረን ቁምነገር አለው።


መስጠትን መለማድ
➔ መጽሐፍ ቅዱስ ዘወትር ሳናቋርጥ እንድንሰጥ ይመክረናል። ይሁን እንጂ ለመስጠት መመገብ ያስፈልገናል። መጽሐፉ በተመገብንበት ሥፍራ የመሥጠትን መርህ እንድንለማመድ ያበረታታል።


መጽሐፉ ለነማን ያስፈልጋል?
ገንዘብ በሕይወት ውስጥ ሊጫወት ስለሚችለው ትክክለኛ ሚና ላላወቁ፣ ግራ ለተጋቡ፣ እርግጠኛ ላልሆኑ ይህ መጽሐፍ አስፈላጊ ነው።

መጽሐፍን ለማግኝነት በዚህ ስልክ ይደውሉ 0934170826 ,0982313432