Get Mystery Box with random crypto!

ጎጃም ሽዋ ወሎ ተጎንደር ወንድምህ አንድነት ተማር ወራሪውን ሀይል አፈር ከደቸ ለመቀላቀ | Ethio መረጃ🌏

ጎጃም ሽዋ ወሎ
ተጎንደር ወንድምህ

አንድነት ተማር

ወራሪውን ሀይል አፈር ከደቸ ለመቀላቀል
ሴት ወንድ
ወጣት ሽማግሌ ሳይል
ወደ ቦታው በነቂስ እየተመመ ይገኛል

እናቶች መቀነታቸዎን አጥብቀው ለልጆቻቸው ስንቅ እያዘጋጁ ልከዋል
ልጄ በድል ተመለስ ብላ መርቃ ልቡ ላይ ወኔ አስታጥቃ በወገቡ ዝናር ጠምጥማ
ልከዋለች

የጎንደር ሹፌሮች እንደወሎ ህዝብ የሚሸሸውን በአንድ ሽብር
ከቦታ ቦታ እያንቀሳቀሱ ሳይሆን

ወደ ግንባር የሚተመውን የጎንደር
ወጣት ና እኔጋ ግባ እኔጋ ግባ እያሉ
በቅሚ ወደ ግንባር እያጓጓዘ ይገኛል

እና በዚህ ሁሉ ፍቅር በወኔ ታጅቦ
ልቡ በአባቶቹ ታሪክ ተሞልቶ ግንባር የገባን ወጣት የትኛው ሀይል ይሆን የሚያቆመው

እሱን አብረን የምናየው ይሆናል


ጎጃም ሽዋ ወሎ
አንድነትህን እንደጎንደር ህዝብ አዳብር
ያኔ ለጥላትህ መጋኛ ትሆናለህ


#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega