Get Mystery Box with random crypto!

የድርድር ኮሚቴው በደመቀ መኮነን ይመራል ቢባልም አብይ ግን ራሱ ገብቶበታል፤ ሰሞኑን አብይ ወደ አ | Ethio መረጃ🌏

የድርድር ኮሚቴው በደመቀ መኮነን ይመራል ቢባልም አብይ ግን ራሱ ገብቶበታል፤ ሰሞኑን አብይ ወደ አልጀሪያ መዲና አልደርስ ያቀናው ስለድርድሩ ጉዳይ ለመምከር እንደሆነ እየተነገረ ነው፤ በዚህ በኩል ህውሃት ከሁሉም ግንባሮች ሳይቀር ሀይል አቀናንሶ ሩብ ሚሊዮውን የሚሆን ሰራዊት ይዞ አማራ ክልልን በወሎ በኩል ወረራ ጀምሯል። የተከበርከው የአማራ ህዝብ ሆይ የተሻለ ሀይል ያለው አካል በድርድሩ አሸናፊ መሆኑ አይቀርም!!! በቀጣይ በሚደረገው ድርድር ሰጥቶ መቀበል የሚባለው ነገር እንዳይኖር ወራ*ሪውን ቡድን በአስቸዃይ ከሰሜን ጎንደር፣ ከዋግኽምራ እና ከራያ እስከ አላማጣ ድረስ ማስለቀቅ ይጠበቅብሓል!! ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን በድርድሩ ተሸናፊ እንሆናለን ማለት ነው!

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega