Get Mystery Box with random crypto!

#Amhara #አስቸኳይ! (ሸር ይደረግ) በዚህ ሰዓት ወያኔ ትህነግ በድጋሚ ወልድያን ለመያዝ፣ | Ethio መረጃ🌏

#Amhara

#አስቸኳይ!
(ሸር ይደረግ)

በዚህ ሰዓት ወያኔ ትህነግ በድጋሚ ወልድያን ለመያዝ፣ በገደመዩ አድርጎ ወርቄን ሰብሮ በሐራ በኩል ለመግባት ሠራዊቱን ይዞ በገደመዩ በኩል እያለፈ ነው። በዚህ ግንባር ትኩረት!

ለወርቄዎች ከቻላችሁ በስልክ ወይም በአካባቢው በግምባር የሚገኝ የምታውቁት አካል ካለ አድርሱ። በቴክስት የላኩላቸው ቢኖሩም በቂ ነው ብዬ ስላላሰብኩ ወደዚህ አምጥቸዋለሁ።

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega