Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ዉድ ደንበኞቻችን አንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ድርጅታችን ከዚህ በፊት | Rehoboth Hutchery Farm

ሰላም ዉድ ደንበኞቻችን አንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ድርጅታችን ከዚህ በፊት የ እንቁላል ዶሮ አያቀረበላችሁ መሆኑ ይታወቃል አሁን ደግሞ ኮይ ኮይ ጫጩቶችን ይዞላችሁ መምጣቱን ለማሳወቅ እንወዳለን ስለ ዶሮዎቹ ሙሉ መረጃም መስጠት እንቺላለን በ ብዛት ለሚያዝ ቅድሚያ እንሰጣለን ቀድመው ይመዝገቡ