Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ቀን 15 -12-14 ዓ.ም የስራ መደብ፡- | Ethiopian vacancy 24

አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ቀን 15 -12-14 ዓ.ም

የስራ መደብ፡- #ሆስተስ አድሮ ወጭ
የስራ ቦታ :- #አአ ቦሌ
የት/ደረጃ :- ድፕ
የስራ ልምድ:- 1 አመት
ፆታ:- #ሴት
ደሞዝ :- #ስምምነት
ብዛት:- #6

የስራ መደብ፡- #ሹፌር ደረቅ 1
የስራ ቦታ :- #ቦሌ
የት/ደረጃ:- #10+
የስራ ልምድ:- #1 ዓመት
ፆታ:- #ወንድ
ደሞዝ :- #ስምምነት
ብዛት:- #5ሰው

የስራ መደብ፡- #አካውታት
የስራ ቦታ :- #አአ አያት
የት/ደረጃ:- #ዲግሪ/ድፕ
የስራ ልምድ:- #2ዓመት
ፆታ:- #ሴት
ደሞዝ :- #ስምምነት
ብዛት:- #4 ሰው

የስራ መደብ፡- #ነርስ
:-ላብቴክኒሽያን
የስራ ቦታ :- #ቤተል አለም ባንክ
የት/ደረጃ:- #ድፕ
የስራ ልምድ:- 0-2አመት
ፆታ:- #ወንድ/ሴት
ደሞዝ :- #ስምምነት
ብዛት:- #6ሰው

የስራ መደብ፡- #ዌይተር አድሮ ወጭ
የስራ ቦታ :- #አአ ቦሌ
የት/ደረጃ:- #12ተኛ ና
የስራ ልምድ:- #0_ዓመት
ፆታ:- #ሴት
ደሞዝ :- #ስምምነት
ብዛት:- #5ሰው

የስራ መደብ፡- #ካሸሪ አድሮ ወጭ
የስራ ቦታ :- #አአ ቦሌ
የት/ደረጃ:- #ድፕ/ድግሪ
የስራ ልምድ:- #1ዓመት
ፆታ:- #ሴት
ደሞዝ :- #ስምምነት
ብዛት:- #4


በጣም አስቸኳይ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ፡፡

ስልክ 09 12 97 30 19
09 23 42 63 13