Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የስራ ማስታወቂያ https://ethiopianvacancy.net አዲስ ሚዲያ | ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የስራ ማስታወቂያ
https://ethiopianvacancy.net
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ለክፍት የስራ መደቦቹ የተጠየቁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ወስጥ ተቋሙ በሚገኝበት አምስት ኪሎ ቅድስተ ማሪያም ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ባለው ህንፃ ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል።

Join us on @Ethiopian_Vacancy