Get Mystery Box with random crypto!

አንተ ብቻ አደለህም በህይወት ውስጥ ደክሞህ እሚያውቀው…አንተ ብቻ አደለህም እምታዝነው እና እሚከፋ | Ethiopian Top Inspiration

አንተ ብቻ አደለህም በህይወት ውስጥ ደክሞህ እሚያውቀው…አንተ ብቻ አደለህም እምታዝነው እና እሚከፋህ…አንተ ብቻ አደለህም ብዙ ነገር ፈልገህ ያጣህው…ሁሉም ሰው የራሱ ፈተና አለው…ማሸነፍ እሚገባው ጦርነት ሁሉም አለው…
የአንተን መንገድ ከሌሎች ጋር አታወዳድር…የአንተን ስኬት በሌሎች ሚዛን አትለካ…የአንተን ደስታ ሌሎች ውስጥ አትፈልግ…አንተን ከ አንተ ጋር ብቻ አወዳድር…ከትላንትህ የተሻለ ለመሆን ሞክር…ከሌሎች ተማር ግን እነሱን ለመሆን አትሞክር …አንተ መሆን ያለብህ እንደራስህ ነው…

ህልምህን እስከምታሳካው ድረስ ለህልምህ ታገል።
@Ethiopian_Top_Inspiration
@Ethiopian_Top_Inspiration
@Ethiopian_Top_Inspiration