የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 23ተኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል። ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም በ31 ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል! ትኩረት ለ ክለባችን ኢትዮጲያ ቡና! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 2.1K views17:23