የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታው ተጠናቀቀ ኢትዮጲያ ቡና 1–0 ለገጣፎ ለገዳዲ አብድልሀፊዝ (P)55‘ አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ) ኢትዮጲያ ቡና የአዲስ አበበ ከተማ ዋንጫን 3ተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 1.9K viewsedited 11:57