Get Mystery Box with random crypto!

የጨዋታ ቀን! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታው | ቡናችን👆

የጨዋታ ቀን!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታውን ዛሬ ከሩዋንዳ አቻቸው ጋር ያደርጋሉ።

ዋልያው በጨዋታው በድምር ውጤት ድል ከቀናው ለአልጄርያ የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን የሚያረጋግጡ ይሆናል።

ኢትዮጲያ ከ ሩዋንዳ
10:00
ስታድ ሁዬ ስታዲየም

ሁለቱ ሀገራት ከሳምንት በፊት በታንዛኒያ ባደረጉት የመጀመሪያ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ማጠናቀቃቸው ይታወሳል።

ድል ያለ ድል ለዋልያዎቹ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc