Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_airlines
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 83.23K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 57

2022-09-21 18:42:16
7.4K views15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 18:42:09 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737- MAX አውሮፕላን “Insulation Blankets” ማምረቻ ማዕከል አስመረቀ። “Insulation Blankets” አውሮፕላን በከፍተኛ ጫማ ላይ ሲበር ከሚፈጠር ቅዝቃዜ እንዲሁም የአውሮፕላን ሞተር ድምፅ የሚከላከል የአውሮፕላን የውስጥ አካል ነው። ለተጨማሪ ንባብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። https://bit.ly/3S2aSMN

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
7.4K viewsedited  15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 08:56:20
መልካም አዲስ አመት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
3.5K views05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 15:53:41
በኢትዮጵያ እና በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ ዓመት የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #መልካምአዲስአመት
5.9K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 11:04:46
በፈገግታ ታጅበው ከእኛ ጋር ይጓዙ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
7.9K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 11:52:33
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፐላን ቦይንግ 707-327ሲ ET-AIV DXB/OMDB በዱባይ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ። የካቲት 1988 ዓ.ም.
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
9.4K viewsedited  08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:19:46
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን shalom shewamoltot ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
2.5K viewsedited  07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 10:58:23
ለተከታታይ አራት አመታት “የስካይ ትራክስ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ተሸላሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮም በተለያዩ ዘርፎች ይወዳደራል። ሊንኩን ተጭነው በአፍሪካ ግዙፍ እና ቀዳሚ ለሆነው አየር መንገዳችን ድምፅዎን ይስጡ!
https://www.worldairlinesurvey.com/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
3.4K views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 14:53:38
ወደሚወዷቸው ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቻችን አብረውን ይጓዙ።

ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
ፌስቡክ እንግሊዝኛ፡- https://www.facebook.com/EthiopianAirlines
ፌስቡክ አማርኛ፡- https://www.facebook.com/ethiopianairlines.et
ትዊተር፦ https://twitter.com/flyethiopian
ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/fly.ethiopian/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ethiopian_airlines
ሊንክዲን:- https://www.linkedin.com/company/ethiopian-airlines/
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/channel/UCCV26xfT57LiOgrZM45ouCg
4.3K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 19:06:10
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ በአስረኛው የበጎ ሰው ሽልማት “በመንግስት የስራ ሐላፊነት ዘርፍ” ተሸላሚ በመሆናቸው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እየገለፅን አቶ ግርማ ዋቄ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ እድገት ብሎም በአቪየሽን ዘርፍ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅዖ ለተሰጥዎት እውቅና እንኳን ደስ አልዎት ለማለት እንወዳለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
5.1K viewsedited  16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ