Get Mystery Box with random crypto!

አዳዲስ እና ዘመናዊ አሰራር መለያው የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀልጣፋውን የኦን ላይን ቼክ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዳዲስ እና ዘመናዊ አሰራር መለያው የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀልጣፋውን የኦን ላይን ቼክ ኢን አገልግሎት ከዲጂታል ሻንጣ ማስረከቢያ አገልግሎት ጋር ማጣመሩን በደስታ ያበስራል፡፡
ካሉበት ሆነው የሞባይል መተግበሪያችንን በመጠቀም ቼክ-ኢን በማድረግ እና ማንኛውንም የተጨማሪ ኪሎ ክፍያዎች በቀላሉ በእጅ ስልክዎ በመፈፀም ኤርፖርት ሲደርሱ ያለምንም ወረፋ ሻንጣዎን በተዘጋጀለት ስፍራ አኑረው ቀጥታ ወደ ኢሚግሬሽን በመሄድ ጉዞዎን ያቅልሉ!
ይዘምኑ- ጉዞዎንም ያዘምኑ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ