Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጋቢት 23 ፣2016 ዓ.ም ጀምሮ የካናዳ ዋና ከተማ እና የሀገሪቱ የን | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጋቢት 23 ፣2016 ዓ.ም ጀምሮ የካናዳ ዋና ከተማ እና የሀገሪቱ የንግድ ፣ የቴክኖሎጂ እና የባህል ማዕከል ወደሆነችው  ቶሮንቶ ከተማ  የሚያደርገውን አምስት ሳምንታዊ በረራ ከፍ በማድረግ በሰባቱም የሳምንቱ ቀናት በረራ ማድረግ እንደሚጀምር ሲገልፅ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ