Get Mystery Box with random crypto!

የአፍሪካ ኩራት የሆነው አየር መንገዳችን በዛሬው ዕለት የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የአፍሪካ ኩራት የሆነው አየር መንገዳችን በዛሬው ዕለት የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ክቡር ፋዎስቲን አርቼንጅ ቱዋዴራ (Faustin-Archange Touadéra) በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቪ.አይ.ፒ ተርሚናል በክብር ተቀብለን ስላስተናገድናቸው ታላቅ ኩራት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፓንአፍሪካዊ