Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና “ካኖ የጉዞ ወኪል” በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና “ካኖ የጉዞ ወኪል” በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ካኖ የጉዞ ወኪል እ.ኤ.አ በ1930 ዎቹ የተመሰረተና በመካከለኛው ምስራቅ ትልቁ የጉዞ ወኪል ሲሆን ስምምነቱ አየር መንገዳችን በቀጠናው የሚሰጠውን የበረራ አገልግሎት ይበልጥ እንዲስፋፋ ይረዳል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ