Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሩሲያ የስነጥበብ ማዕከል እና ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸው ኪነ ሕንፃዎች | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሩሲያ የስነጥበብ ማዕከል እና ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸው ኪነ ሕንፃዎች መገኛ ወደሆነችው ሞስኮ ከተማ ከ ጥር 23 እስከ መጋቢት 22 ፣2016 ዓ.ም ሲበሩ እስከ 20% የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ አድርጎልዎታል። አጋጣሚውን ተጠቅመው እስከ የካቲት 7፣2016 ዓ.ም ድረስ ትኬትዎን በመግዛት በታሪካዊዋ ከተማ አስደሳች ግዜ ያሳልፉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ