Get Mystery Box with random crypto!

ለአየር መንገ ዳችን ብሎም ለአፍሪካ አሕጉር የመጀመሪያ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃም ከቀዳሚዎቹ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ለአየር መንገ ዳችን ብሎም ለአፍሪካ አሕጉር የመጀመሪያ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃም ከቀዳሚዎቹ አየር መንገዶች አንዱ የሚያደርገንን ቦይንግ 787- “ድሪምላይነር” አውሮፕላን ተረክበን ማብረር ከጀመርን አስር አመታትን አስቆጥረናል። በአቪየሽኑ ኢንደስትሪ ባለን ጉልህ የመሪነት ስፍራ እንዲሁም ከቦይንግ አውሮፕላን አምራች ካምፓኒ ጋር በቆየው የረጅም ግዜ ደንበኝነታችን ኩራት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ