Get Mystery Box with random crypto!

በአፍሪካ ትልቁ የአየር ጭነት ኦፕሬተር የሆነው የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ወደ ድ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

በአፍሪካ ትልቁ የአየር ጭነት ኦፕሬተር የሆነው የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ወደ ድሬዳዋ እና ጅግጅጋ የሃገር ውስጥ የካርጎ በረራ በሳምንት ሦስት ጊዜ ከነሃሴ 24, 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀምር ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ስለ አገልግሎቱ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን +25111 517 4524/4520 ይደውሉ አሊያም ድረ-ገፃችንን www.ethiopianairlines.com/cargo ይጎብኙ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ