Get Mystery Box with random crypto!

ክቡራን ደንበኞቻችን, በአዲስ አበባ ቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ዙሪያ ያለው የአየር ሁኔታ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ክቡራን ደንበኞቻችን,
በአዲስ አበባ ቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ዙሪያ ያለው የአየር ሁኔታ ባለፉት ጥቂት ሰአታት መሻሻል ያሳየ ሲሆን መዳረሻቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ አብዛኛዎቹ በረራዎች ለማረፍ ችለዋል፡፡

ወደ ተለያዩ መዳረሻዎች የሚያቀኑ በረራዎችም ከአዲስ አበባ በመነሳት ላይ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለክቡራን ደንበኞቹ ተጨማሪ መረጃ ማቅረቡን ይቀጥላል፡፡