Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን የ ኮምፒዩተራቹ Operating Oyst | ሁሉን ዐቀፍ በሀገራችን ቴክኖሎጂ

እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን

የ ኮምፒዩተራቹ Operating Oystem Window 10 ነው?

በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን #ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።

. Power option

Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ፤ ከሚመጣላቹ Window ውስጥ high Performance የሚለውን ምረጡ።

.Disable unwanted Start up Programs

ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው።

ይሄን ለመከላከል

Task Manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት Start Menu ላይ Right Click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)

ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች Disable ማድረግ። እዚህ ጋር Impact የሚለው #High ከሆነ #Disable ባታረጉ ይመረጣል።


.Defragment And Optimize Drive

Start menu search bar ላይ Defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ #Optimize ማድረግ።

. Delete Unnecessary Temporary File

Start menu ላይ Right Click አድርጎ Run የሚለውን መምረጥ አልያም Window Key እና "R" ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን።

%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን።

የሚመጣላቹ Folder ላይ ያሉ ፋይሎችን Ctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት

ድጋሚ Run ቦክሱን ከፍታቹ Temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ Folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ #Run ቦክስ ላይ Prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ Folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና #Space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።


. Clean Up Memory

This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት Local ዲስክ ላይ Right Cick በማድረግ Property መምረጥ Disk clean up የምትለውን Icon #Click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box #Ok ማድረግ

እዚህ ጋ Recycle Bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት።

. Reduce run time service

Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ... ቀጥሎ ከሚመጣው Window Service የሚለውን መጫን
በመቀጠል Hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል #Disable የምትለዋን icon #click ማድረግ።

. Registry Tweaks

Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ Desktop መምረጥ
Menu show Delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

. visual effects

Start menu ላይ #System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት Setting መምረጥ
Adjust for Best Performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ #ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን #Restart ማድረግ።
ቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው።
ከወደዱት ላይክ ሼር
YouTube link


https://www.youtube.com/channel/UCy_gTy-OjVaa21gWshsuTWQ

telegram link

https://t.me/joinchat/AAAAAEaseJbULUknTizvOg

╚═════ Share ════╝
App Download የሚለዉን ይጫኑት ለማዉረድ
@abelotesfaye